የት ነው?
.
(#ፈይሠል_አሚን)
.
አምላክ የት ነው ያለው?
ምድር ላይ ወይስ በሰማይ ቤት?
ብለው ሲጠይቁኝ....
መልስ አለ እኔ ዘንድ በፅኑ የማምነው
ጊዜና ሥፍራ
ድቅድቅና ብራ
ምንም ሳይቀይረው ምንም ሳይወስነው
"አምላክ ከኔ ጋር ነው!"
.
@huluezih
@huluezih
@huluezih · 7.6K subscribers
ሐበሻ ቅኔን ያለ ምክንያት አልፈጠረም፤ በወኔ የማይነገሩ ሐሳቦቹን ሊገልጽበት እንጂ! . ዳገት አቀበቱን በወኔው አለፈ፤ ወኔውን ሲነጥቁት ቅኔ ፈለሰፈ!😉
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/huluezihIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 23, 2017per Telegram
We have been tracking it since August 25, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
9 advertisers placed 13 creatives in this channel · est. CPM $1–5.