ሀያት አደም በዚህ መልኩ ስለ ሲማ እይታዋን አካፍላናለች።
«ሲማ የቁርአንን ጀነትና ጀሃነም ተፍሲር ማብራሪያ ስዕል ማለት ናት.....
በህይወት እያለ አኼራን ጀነትን ጀሃነምን እንደ ሲኒማ ማየት የፈለገ ሁሉ ማንበብ አለበት "ከጀነት መጉደል" ያልፈለገ......
ምናባዊ እውነታ ነው.... ስላልደረስንበት የለም ማለት አይደለም። እዛ ውስጥ የተቀረፁት ሁሉ ነገ ይሄንን ተብለን ነበር እኮ የምንላቸው ግን.......ልዩነቱ ሳንደርስ በፊት አደረስከን እዛ አለም ውስጥ እንጂ .....
አንተ በተነገረን እንደዚህ ከፃፍክ እዛው ቦታው ላይ ቁመው ሊሉን የሚችሉትን ማሰብ ከአይምሮ በላይ ነው ያው እድሉም አይኖርማ🥹....."ምርጥ መፅሃፍ" ቃል የለኝም🙏
ፋአድ ሙና🥰
በኢፋዳ ለምን ለማን መኖር ህይወቴ ለማን እንደሆነ ነገርከኝ......
በሲማ ለምን ለማን እንደምሞት አሳየከኝ.....
የሚገርመው መልሱ አንድ ነው ሊላሂ ተአላ!!!!
የኢብራሂም አለይሂሰላም ቃልን 'وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ '
'ህይወቴም ሞቴም ለዓለማት ጌታ ነው'
ከሚለው ቃል ጀርባ ያለውን ሎጂክ ዱንያ ቀላሏ ለአላህ የምንሰጣት አኼራ ደሞ ውዱ አላህ የሚሠጠን ህይወትን በነዚህ ሁለት መፅሃፎችክ በደንብ ተረድቻለሁ።
አላህ በብዕሮችህ ከተጠቀሙት ያድርገን ያንተ ስም በጀነት ሲነሳ እነዛ ያነበቡት በዛም የተጠቀሙት ምስክሮች ያርገን አሚን»
እናንተም ሀሳባችሁን @Fuadmuna ላይ አጋሩኝ።
መፅሀፉን ያልገዛችሁ @sima_book ላይ መሸመት ትችላላችሁ።
.
@Fuadmu


