«አላህ ከአንተ ጋር ከሆነ፣ እጆችህ ምንም ነገር ባይኖራቸውም፣ አንተ ከሰዎች ሁሉ የበለጠ ባለጸጋ ነህ።» ማለትም፦ ከአላህ ጋር ያለ ሰው ምንም የዱንያ ሀብት ባይኖረውም፣ የአላህ እርዳታና ጥበቃ ስላለው በእውነተኛው ባለፀጋ እርሱ ነው። =t.me/https_Asselefya1t.me/https_Asselefya1/29053TranslateAugust 24, 2026 585 1