🔖ሙዓዊያ ቢን ቁራህ رحمه الله እንዲህ አሉ፦
«ዛሬ ከሰዎች መልካም ነገር አትጠይቅ፤ ከእነርሱ የምትጠይቀው ከጉዳታቸው እንዲቆጠቡ ብቻ ይሁን። ዛሬ ከአንተ ላይ ጉዳቱን የከለከለ ሰው፣ ለአንተ ስጦታ ከሚሰጥ ሰው ጋር እኩል ነው።»
📖 ታሪኹ ዲማሽቅ፣ 59/270
" ማለትም፦ ከሰዎች ብዙ መልካም ነገር ከመጠበቅ ይልቅ፣ ቢያንስ ከእነርሱ ጉዳት እንዳይደርስብህ መጠበቅ በራሱ ትልቅ በጎነት ነው።
=
t.me/https_Asselefya1

August 24, 2026 1.3K 1