💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀: post #29059 — TG.ME

እውነት እላችኋለሁ፣ ደካማ ሴት አልወድም።

ሪዝቄ እና ህይወቴን የሚመራው ባሌ ነው ብላ የምታስብ፣ እርሱ ቢተዋት ህይወቷ የሚያበቃ የሚመስላት ሴት ባሏን ፈጣሪዋ አድርጋለች። ባሏ ላይ ጥፋትና ሐራሙን እያየች «ትዳሬ ይፈርሳል» በሚል ፍርሃት የምታልፍ፣ መድረሻ አጣለሁ ብላ ግፍን፣ ድብደባንና ስድብን በፍቅር ስም የምትሸከም ሴት ነጻነቷን አጥታለች።

የዚህ ዓይነቷ ሴት የአላህ ሳይሆን የሰው ባሪያ ናት። ሰዎች የሪዝቅ ምክንያት እንጂ ሰጪው አላህ መሆኑን የረሳች ናት።
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
August 25, 2026 260 5