💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀: post #29057 — TG.ME

« ሶላትን የተውክ ሆይ! ውዱእ አድርገህ ወደ አላህ ተመለስየባሪያውን ወደ እርሱ መመለስ በመቀበል የሚደሰት፣ ብዙ ይቅር ባይ ጌታን ታገኛለህ።

" አላህ ሆይ! ሶላትን የዓይኖቻችን ማረፊያየልባችን ሰላምና የሀዘናችን ማስወገጃ አድርግልን። ያ ረብ! »

=
t.me/https_Asselefya1
August 25, 2026 970 4