«ሰው ወደ ዱኒያ የመጣው ጌታውን ለመገዛት፣ ወንጀል ሲሠራ ወደ እርሱ ተመልሶ ለመጸጸት፣ ሲሳሳትም ከስህተቱ ለመማር ነው፤ ፍጹም ሰው በመሆን ማንንም ለማስደነቅ አይደለም።» ማለትም፦ ሰው ፍጹም ሆኖ ለመኖር አይደለም የተፈጠረው፤ ሊሳሳት ይችላል፣ ግን ከስህተቱ ተምሮ ወደ አላህ መመለስና ራሱን ማሻሻል ነው ዋናው። =t.me/https_Asselefya1/29055TranslateAugust 24, 2026 1.2K 7