💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀: post #29050 — TG.ME

“መጀመሪያ ላይ ‘አትችይም’ ይሉሻል፤ በመጨረሻ ግን በመደነቅ ሁሉም ያጨበጭብልሻል። በዚህ እርግጠኛ ሁኚ። ”

ማለትም፦ ሰዎች መጀመሪያ ላይ በችሎታሽ ሊጠራጠሩ ይችላሉ፤ አንቺ ግን በራስሽ ታምነሽ በጥረት ከቀጠልሽ፣ በመጨረሻ ውጤትሽን አይተው ያደንቁሻል።

=
t.me/https_Asselefya1
August 24, 2026 962 2