💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀: post #29053 — TG.ME

«አላህ ከአንተ ጋር ከሆነ፣ እጆችህ ምንም ነገር ባይኖራቸውም፣ አንተ ከሰዎች ሁሉ የበለጠ ባለጸጋ ነህ።» ማለትም፦ ከአላህ ጋር ያለ ሰው ምንም የዱንያ ሀብት ባይኖረውምየአላህ እርዳታና ጥበቃ ስላለው በእውነተኛው ባለፀጋ እርሱ ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
August 24, 2026 752 2