“መጀመሪያ ላይ ‘አትችይም’ ይሉሻል፤ በመጨረሻ ግን በመደነቅ ሁሉም ያጨበጭብልሻል። በዚህ እርግጠኛ ሁኚ። ”ማለትም፦ ሰዎች መጀመሪያ ላይ በችሎታሽ ሊጠራጠሩ ይችላሉ፤ አንቺ ግን በራስሽ ታምነሽ በጥረት ከቀጠልሽ፣ በመጨረሻ ውጤትሽን አይተው ያደንቁሻል። =t.me/https_Asselefya1t.me/https_Asselefya1/29050TranslateAugust 24, 2026 836 2