💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀: post #29047 — TG.ME

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
እንዴት ናችሁልኝ እኔ ደህና ነኝ እንዳታስቡ ቤተሰብ ሁላ ......ገጠር ስለሆንኩ ነዉ የጠፋሁኝ...እሺ አታስቡ ጥሩ ቆይታ እያሳለፍኩ ነዉ ከቤተሰብ ጋር እሺ

ቢንት አራጋዉ
August 22, 2026 1K 1