እውነተኛ ክብርና መልካም ሥነ-ምግባር ያለው ሰው፣
ምንም እንኳን ከባድ የሕይወት ፈተናዎች ቢያጋጥሙትም፣ አክባሪና መልካም ሰው ሆኖ ይቀጥላል።ክቡር ሰው ኑሮው ቢከብደውም፣ መልካምነቱን አይተውም።
ምክንያቱም የሰው እውነተኛ ባህሪ በችግር ጊዜ ይገለጣል። =
t.me/https_Asselefya1

ምንም እንኳን ከባድ የሕይወት ፈተናዎች ቢያጋጥሙትም፣ አክባሪና መልካም ሰው ሆኖ ይቀጥላል።ምክንያቱም የሰው እውነተኛ ባህሪ በችግር ጊዜ ይገለጣል።