💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀: post #29043 — TG.ME

• አንድ ቀን የፈለግሽውን ነገር ካላገኘሽ፣ «ዕድሌ መጥፎ ነው» አትበይ።
ይልቁንም፦ «ምናልባት አላህ ለእኔ ከዚህ የተሻለውን ነገር ፈልጎልኝ ይሆናል» በይ።

» አንዳንድ ጊዜ የምንፈልገው ነገር አለመሆኑ ኪሳራ ሳይሆን፣አላህ ከእርሱ የተሻለውን ነገር ሊሰጠን ያደረገው መንገድ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ በሁሉም ሁኔታ፦ አልሐምዱሊላህ!

=
t.me/https_Asselefya1
August 8, 2026 2.4K 11