💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀: post #29046 — TG.ME

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

الرَّاحِمونَ يرحَمُهم الرَّحمنُ؛ ارحَموا مَن في الأرضِ يرحَمْكم مَن في السَّماءِ.

"አዛኞችን አዛኙ አላህ ያዝንላቸዋል። በምድር ላይ ላሉት እዘኑ፤ በሰማይ ያለው (አላህ) ይራራላችኋል።" [አቡ ዳውድ፡ 4941] [ቲርሚዚይ: 1924]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
August 8, 2026 3.2K 13