@Maria Rubatto primary catholic school: post #344 — TG.ME

የክረምት ት/ት መማር ለተማሪዎች የሚሰጠው ዋና ዋና ጥቅሞች፦

👉 በዓመቱ ውስጥ ያጋጠሙ ድክመቶችን ለማስተካከል እድል ይሰጣል
👉 ዝግጅት ለሚያስፈልጋቸው ትምህርቶች ትኩረት ለመስጠት ያግዛል

👉 አዲስ ትምህርቶችን አስቀድሞ መማር ይቻላል
👉 የመጪው ዓመት የትምህርት ዝግጅት ሸክም ይቀንሳል

👉 በረጅም ዕረፍት ምክንያት የሚፈጠረውን የመርሳት ችግር ይከላከላል

👉 ከስልክ/ከጨዋታ ብቻ ይልቅ ልጆች ከቅርብ ጓደኞቻቸው ልምድ የመለዋወጥ ጠቀሜታ ይሰጣል
👉 የጊዜ አጠቃቀም ልምድ ያሰለጥናል

👉ለብሔራዊ ፈተናዎች ቅድመ ዝግጅት እና የፈተና ልምምዶችን በመስራት ጭንቀትን ይቀንሳል
👍19❤5
July 14, 2026 6K 9