ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏 የ2019 ዓ.ም ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሐሙስ 30/11/2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል። ወላጆች በቀሩት ሶስት ቀናት ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ በጥብ እናሳስባለን🙏t.me/httpmrs/353Translate611August 3, 2026 1.8K 3