@Maria Rubatto primary catholic school: post #357 — TG.ME

ለወላጆች በሙሉ

የ 2019 የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን ነገ ሐሙስ 30/11 / 2018 ዓ.ም  በመሆኑ ያልተመዘገቡ ልጆችዎን ነገ እንዲያስመዘግቡ በድጋሚ ማሳሰብ እንወዳለን ::


        ት/ቤቱ
❤12
August 5, 2026 1.7K 2