@hossanapostlic · 3K subscribers
ይህ የቴሌግራም ቻናል በሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ዕውቅና የተከፈት ሲሆን ዓላማውም፦ 👉የእግዚአብሔርን ቃል ለማስተማርና በመዝሙር በተለያዩ ጸጋዋች ቅዱሳንን ለማነጽ... 👉የሀገር ስብከቱንና የቅርንጫፍ ሰበካውን ወቅታዊ መልዕክቶችን ለማስተላለፍ ታስቦ የተከፈተ ነው።🙏🙏አሰተያየቶችን 👇 @ace_hossana_chapelbot @AstyaytBot
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/hossanapostlicIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 12, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 22, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
እንኳን ለ33ኛው ዓመት የዋራ ቤቴል አለም አቀፍ ጉባኤ በሰላም አደረሳችሁ! በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የዲጂታል ሚዲያ አገልግሎት መቋቋሙ ይታወሳል። የሚዲያ አገልግሎት ክፍሉ ስራውን በይፋ የጀመረ ሲሆን፣ ቤተክርስቲያንን በሚመጥን ደረጃ ዝግጅቱን ለማቅረብ እንቅስቃሴ መጀመሩን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው። አገልግሎቱም እንደ መነሻ “አሜን-የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን መልቲ ሚዲያ አገልግሎት” የተሰኘ የቴሌግራም ቻናል የከፈተ ሲሆን በቅርቡ ለታሰቡት የማህ…
https://www.facebook.com/southradioandtelevisionagency/videos/655840429089392/?app=fbl
https://www.facebook.com/southradioandtelevisionagency/videos/655840429089392/?app=fbl
[media, no text]
ኮንፈረንስ ላይ የምትገኙ የዚህ channel ቤተሰቦች ጉባዔ ላይ ሚቀርቡ #መልዕክቶችን_እንዲሁም_ምስሎችን_ጥራት ባለው ሁኔታ በመላክ መገኘት ለማይችሉ ወንድሞች እህቶች ለበረከት ምክንያት እንድትሆኑ እንጠይቃለን።🙏 🙏🙏 https://t.me/hossanapostlic @AstyaytBot 👈ፈቃደኛ የሆናችሁ ስዎች Channel ላይ ሼር ማድረግ እንድትችሉ ፍቃደኝነታችሁን ከላይ ባለው አስታየት ቡት አሳውቁን።
[media, no text]