@mezmue · 5.1K subscribers
Apostolic songs
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/mezmueIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 3, 2018per Telegram
We have been tracking it since August 22, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ሰላም የዚ ቻናል መዝሙሮቹን እየተባረካችሁበት ነው ሼር በማድረግ ለሌሎች አድርሱልን
ችግሬን ጭንቀቴን አጥፍተህልኛል ከንቱውን ሃሳቤን ለውጠህልኛል እልልታ መዝሙር ነው እለት እለት ቤቴ ፈገግታ እርካታ ነው ዘላለም ሕይወቴ ስምህ የሱስ ስምህ የሱስ የዳንኩበት ስምህ ለዘለዓለም ይመስግን ያለፈውን ስቃዬን ሁሉ ቀብሬአለሁ አላስተውሰውም አዲስ ሰው ሆኛለሁ የቀድሞ ተፈጥሮ በጥምቀት ተቀብሮ አሁን አዲስ ሰው ነኝ የድሮው ተረስቶ መንፈሱ ወርዶልኝ ጥሜ ረክቶልኛል እለት እለት የሱስ ክበር ያሰኘኛል ቅድስና ጌጤ ምስጋና ልብሴ ነው እውነት መታጠቂያ ወንጌል ጫማዬ…
There's only one God who reigns And there's only one God who loves us Only one worthy of praise Jesus There's only One Name that saves And there's only One Name that frees us Only One Name with all power Jesus All of my heart All my devotion is Yours Let Your righteous Name Be exalted in all of th…
ማንም ዝም በዪ እንዲለኝ አልሻም ውስጤ ተፍለቅልቀዋል በጌታዬ/በኢየሱሴ ሰላም ኧረ እንዴት ዝም ልበል ደስታዬ ወደር/ወሰን አጣ የዋለልኝ ውለታ ከቁጥር እጅግ በዛ ልዝለል እንጂ ጨርቄ እስኪወድቅ - እየዘመርኩ ልበልለት ጎንበስ ቀና ሰው ያረገኝ ኢየሱስ ነውና ልበልለት ሃሌሉያ የደገፈኝ ኢየሱስ ነውና እኔስ አገኘሁ የነፍሴን ጌታ ወደር የለውም የልቤ ደስታ ስገጂ ነፍሴ ለንጉስሽ ታላቅ/ድንቅ/ ነገር ነው የሆነልሽ እሱ ነው የረዳኝ እሱ/ ኢየሱስ/ ነው ዙፋኑ ምስጋና/እ…
ኢየሱስ ሆይ ሁሉን ማድረግ ትችላለህ በአራተኛው ክፍል በሌሊት ውስጥ ትመጣለህ ለደረቀ አጥንት የሕይወት ሽታ ትሰጣለህ ምድረ በዳውንም እንደ ኤደን ገነት ታለመልማለህ በምድረ በዳ ውስጥ ምንም በሌለበት ከደረቅ ዛፍ በቀር በማይታይበት ታላቅ ማዳንህን በዚያ አሳይተሃል ለእስራኤልያውያኖች ምግባቸውን ሰጥተሃል የሰማይ ደጅ ከፍተህ መናን አዝንበሃል ስንቅ እስኪተርፋቸው አጥግበህ መግበሃል በጭራሽ በፍፁም ማይታሰበውን ከሰው ልጅ አእምሮ በላይ የሆነውን ግሩም ድንቅ ስራህን ሰርተ…