@henokPMM · 369 subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/henokPMMIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 22, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 25, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
"ኤሊራሃሚም" (Eli Rahamim) የሚለው ቃል የዕብራይስጥ ስም ሲሆን፥ ቀጥተኛ ትርጉሙ "አምላኬ መሐሪ ነው" ወይም "የአምላኬ ምሕረት" ማለት ነው። ቃሉ ከሁለት የዕብራይስጥ ቃላት የተዋቀረ ነው፦ 👉 ኤሊ (Eli): "አምላኬ" ማለት ነው። 👉 ራሃሚም (Rahamim/Rachamim): "ምሕረት"፣ "ርኅራኄ" ወይም "ይቅርታ" ማለት ነው። አምላካችን በለ ብዙ ምህረት ነው። አሁንም የእርሱ ምህረት ይብዛልኝ !!
Missions is the intentional effort of the Church to take the message of salvation through Jesus Christ to people who have not heard it—whether near or far.
“ስለ ክፉ ምኞት በዓለም ካለው ጥፋት አምልጣችሁ ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች በተስፋ ቃል እንድትሆኑ፥ በእነዚያ ክብርና በጎነት የተከበረና እጅግ ታላቅ የሆነ ተስፋን ሰጠን።” — 2ኛ ጴጥሮስ 1፥4 መልካም ቀን !
“እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ታላቅ አድርጉት።” የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ሆኖ ከየካቲት 18- 27 የምህረት ዓመት በደቡብ ኦሞ ዞን በደሰነች ወረዳ እና በደቡብ አሪ ዞን (የጫር ቀበሌ) እግዚአብሔር በጣም ድንቅ ጊዜ፤ እጅግም ውድ ቀናት ተሰጥቶናል። እንኳን ደስ አላችሁ ! እንኳን ደስ አለን። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ታላቅ አድርጉት። “...ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው እንጂ፣ በራሳችን ብቃት ከእኛ ነው የምንለው አንዳች ነገር የለንም...።” 2 ቆሮ 3:5 በእነዚህ ቀ…