وَالضُّحَى በረፋዱ እምላለሁ፡፡ ተመልከት ጌታህ በረፈደው የሰዎች የንጋት ግርግር እና ጫጫታ ስክን… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

وَالضُّحَى
በረፋዱ እምላለሁ፡፡

ተመልከት ጌታህ በረፈደው የሰዎች የንጋት ግርግር እና ጫጫታ ስክን በሚልበት ሰአት ማለ።

ፀሀይዋ የማታቃጥል የምትለሰልስ በሆነችዋ ሰአት፤ የሰዎች ሁከት ፣ጫጫታ እና ግርግር ስክን በሚልበት ሰአት ለጌታህ ሁለት ረከዐን ስገድ።
❤17👍5
September 6, 2026 516 2 1