✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨
❴Part 293❵ #hadith293
"የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) አገልጋይ ረቢዓ ኢብኑ ከዕብ አል- አስላሚይ (ረ.ዐ) (አስ-ሱፋህ ተብለው ከሚጠሩት ሰዎች መካከል አንዱ ነበር) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፦
"ከአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) አንድ ጋር ነበርን። የወዱእ ውሃና ሌሎች የሚያስፈልጓቸውን ነገሮች አቀርብላቸውም ነበር። "የምትከጅለውን ጠይቀኝ" አሉኝ ጀነት ውስጥ ከእርሰዎ ጋር መጎዳኘት ነው የምጠይቅዎ አልኳቸው" ከዚህ ሌላ የምትጠይቀኝ የለም?" አሉኝ "የምጠይቀው ይህንን ነው አልኳቸው "ራስህን ለዚህ እድል ለማብቃት ሱጁድ(ሶላት ) በማብዛ አግዘኝ" አሉኝ
(ሙስሊም ዘግበውታል)
📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/18388
🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
16
2September 6, 2026 1.7K 4 3