𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 291❵ #hadith291 "ዓነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) "ሟችን ሶስት ነገሮች ይከተሉታል ፥ ቤተሰብ ፣ ገንዘብ፣ ስራው። ሁለቱ ሲመለሱ አንዱ ከእርሱ ጋር ይቀራል። ቤተስብና ገንዘብ ሲመለሱ ስራው ይቀራል (አብሮ መቃብር ይወርዳል) ብለዋል (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል) 📋ያለፈው ክፍል👇📋 https://t.me/Hafu_posts/18331…✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨❴Part 292❵ #hadith292"ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ)"ጀነት ለእናንተ ከአንዳችሁ ከጫማው ማሰሪያ የቀረበች ናት እሳትም እንዲሁ" ብለዋል(ቡኻሪ ዘግበውታል)📋ያለፈው ክፍል👇📋https://t.me/Hafu_posts/18360🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫t.me/Hafu_posts/18388Translate10311September 5, 2026 1.5K