✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨
❴Part 280❵ #hadith280
"አቡ ሁረይራ(ረ ዐ)እንዳስተላለፉት የአላህ
መልዕክተኛ (ሰ ዐ ወ)እንዲህ ብለዋል።ሰባት (ፈታኝሁኔታዎችሳይገጥማችሁበፊት)ለመልካም ተግባራትተሽቀዳደሙ።ወደ ፊት የሚጠብቃችሁ አዘናጊ የሆነድህነት ወይም ለአመጽና ወንጀለኝነት የሚዳርግ ሀብት
፣በካይ የሆነ በሽታ፣ወይም የሚያጃጃ እርጅና፣አጣዳፊ
ሞት ፣ክፉው ይመጣል ተብሎ የሚጠበቀው ደጃል
፣ወይም ወሰን የለሽ መከራና፣አስከፊ ቅጣት የሚከሰትበት
እለተ ምጽአት(ቂያማ)ነው።
(ቲርሚዚይ ዘግበውታል «ሀሰን» ብለውታልም )
📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17827
🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
10
2August 20, 2026 1.5K 1 2