ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 279❵ #hadith279 "ዙበይር ኢብኑ አዲይ(ረ ዐ)እንዲህ ሲሉ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 278❵ #hadith278 "አነስ (ረ, ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሶ,ዐ, ወ) የኡሑድ ዕለት ጎራዴ ይዘው ይህንን ጎራዴየሚቀበለኝ ማን ነው? አሉ። እኔ እኔ በማለት ሁሉም እጁን ዘረጋ። በተገቢው መንገድ መያዝ የሚችል ማን ነው? በማለት ሲጠይቁ ሰዎች እጆቻቸውን ሰበሰቡ። እኔ በአግባቡ እይዘዋለሁ አለ -አቡ ዱጃናህ (ረ, ዐ) ከመልክተኛው (ሶ,ዐ, ወ) እጅ…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 279❵ #hadith279


"ዙበይር ኢብኑ አዲይ(ረ ዐ)እንዲህ ሲሉ
አስተላልፈዋል።ከአነስ ኢብኑ ማሊክ ዘንድ በመምጣት ሐጃጅ ስለሚያደርስብን ግፍ ስሞታ አሠማናቸው።ትዕግስት ይኑርህ ወደፊት አንድም ዘመን አይከሰትም ከርሱ በሓላ የሚመጣው ዘመን ከርሱ በባሰ ሁኔታ አስከፊ የሆነ ቢሆን እንጅ፣አላህን እስክትገናኙ ድረስ (እንድያ ነው የሚሆነው)።ይህንን እውነታከነብያችሁ
(ሰ ፣ዐ፣ወ)ነው ያደመጥኩት አሉ።

(ቡኻሪ ዘግበውታል)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17818

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
❤6🥰4
August 19, 2026 1.6K 1