ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 278❵ #hadith278 "አነስ (ረ, ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 277❵ #hadith277 "አቡ ሁረይራ (ረ, ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል :- አንድ ሰው ከነብዩ (ሶ, ዐ, ወ) ዘንድ መጣና የአላህ መልክተኛ ሆይ ከሶደቃዎች ሁሉ የላቀ ምንዳ የሚያስገኘው የትኛው ነው? ሲል ጠየቃቸው።ጤነኛና ስስታም ድህነትን የምትፈራና ሀብትን የምትመኝበት በሆንክበት ወቅት መመጽወት። ከሞት አፋፍ ደርሰህ ለእገሌ ይህን ያህል ለእገሌ ደግሞ ይህን…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 278❵ #hadith278


"አነስ (ረ, ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሶ,ዐ, ወ) የኡሑድ ዕለት ጎራዴ ይዘው ይህንን ጎራዴየሚቀበለኝ ማን ነው? አሉ። እኔ እኔ በማለት ሁሉም እጁን ዘረጋ። በተገቢው መንገድ መያዝ የሚችል ማን ነው? በማለት ሲጠይቁ ሰዎች እጆቻቸውን ሰበሰቡ። እኔ በአግባቡ እይዘዋለሁ አለ -አቡ ዱጃናህ (ረ, ዐ) ከመልክተኛው (ሶ,ዐ, ወ) እጅ በመረከብ የአጋሪዎችን አንገት ቀሉበት ።

(ሙስሊም ዘግበውታል)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17808

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
🥰11❤3👍1
August 18, 2026 1.8K 2