✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨
❴Part 265❵ #hadith265
"ኢብኑ ኡብባስ (ረ አ) እንዲህ ሲሉ አስፍረዋል ።ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል አላህ በቂያችን ነው በእርሱ መመካት ምን አማረ የሚለው ቃል ነብዮ ኢብራሂም ( አ ሰ) እሳት ውስጥ የተጣሉ እለት ብለውታል ። ነብዮ መሀመድ (ሰ አ ወ) ሰዎች ጦር አከማችተውላችኋልና ፍርዋቸው ባሏቸው ጊዜ ሁኔታውን ኢብኑ አብባስን (ረ አ) ጠቅሰው በኻሪ ባሰፈሩት ሌላ
ዘገባ ላይ ደግሞ ፣ ኢብራሂም ወደ እሳት በተወረወሩበት እለት የተናገሩት የመጨረሻ ቃል ሀስቢ አላህ ወኒእመል ወኪል ነበር የሚል
ተወስቶአል ።
( ቡኸሪ ዘግቦታ )
📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17577
🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
13
3August 3, 2026 2K 3