✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨
❴Part 264❵ #hadith264
"ኢብኑ ዐብባስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፡- የአሏህመልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ተከታዩን ይሉ ነበር፡- "አሏህ ሆይ!ለአንተ እጅ ሰጥቻለሁ፥ ባንተ አምኛለሁ፥ በአንተ ላይተመክቻለሁ፥ ወዳንተው ተመልሻለሁ፡፡ (ጠላቶችህን) ስለአንተው ተሟግቻለሁ፡፡ አሏህ ሆይ! ከአንተ ሌላ አምላክየለም፡ እንዳታጠመኝ በኃይልህና በስልጣንህእጠበቃለሁ፡፡ አንተ የማትሞት ሕያው አምላክነህ ። ሰዎችና አጋንንቶች ግን ይሞታሉ ።
(ቡኻሪና ሙስሊም ።ይህ ከሙስሊም ዘገባ ላይ የተወሰደ ነው ።ቡኻሪ
አሳጥረው አስፍረውታል ።
( ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል )
📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17561
🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
9
4
1August 2, 2026 1.9K