✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨
❴Part 263❵ #hadith263
"አቡ ኡማመህ ሱደይ ኢብኑ ዐጅላን አል-ባሂላይ(ረ.ዐ) የአላህ መልዕክተኛ የመሰናበቻ ሐጅ ዕለት ተከታዩንንግግር ሲያሰሙ አድምጫለሁ በማለት አስተላልፈዋል:-"አላህን ፍሩ፤ አምስት ወቅት ሶላቶችን ስገዱ ፤የረመዷንን ወር ጹሙ ፤ ከገንዘባችሁ ዘካን ስጡ ።መሪዎቻችሁን ታዘዙ ፤ ጌታችሁ ያዘጋጀላሁን ጀነትትገባላችሁ"
(ቲርሚዚይ ዘግበውታል "ሐሰኑን ሰሂህ "ነው ብለውታል )
📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17556
🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
13
1
1August 1, 2026 2K 4