𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋: post #18388 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 291❵ #hadith291 "ዓነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) "ሟችን ሶስት ነገሮች ይከተሉታል ፥ ቤተሰብ ፣ ገንዘብ፣ ስራው። ሁለቱ ሲመለሱ አንዱ ከእርሱ ጋር ይቀራል። ቤተስብና ገንዘብ ሲመለሱ ስራው ይቀራል (አብሮ መቃብር ይወርዳል) ብለዋል (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል) 📋ያለፈው ክፍል👇📋 https://t.me/Hafu_posts/18331…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 292❵ #hadith292


"ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ)

"ጀነት ለእናንተ ከአንዳችሁ ከጫማው ማሰሪያ የቀረበች ናት እሳትም እንዲሁ" ብለዋል

(ቡኻሪ ዘግበውታል)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/18360

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
🥰9❤3👏1