ስፈልግ አልቅሼ ጌታዬ ምነው እለዋለሁ🤲 🥺
ስፈልግ ንጭንንጭ እልበታለሁ 🥺
ስፈልግ ሳምንት ከዛም በላይ አኮርፈዋለሁ 🥺
ስፈልግ በራህመትህ እዘንልኝ እለዋለሁ 🥺
ስፈልግ እንደፈለክ አድርገኝ ሀቅህ ነኝ እለዋለሁ
ስፈልግ... መኖሬ ኸይር ካለው አቆየኝ
መኖሬ ኸይር ከሌለው ወዳንተ አስጠጋኝ እለዋለሁ 😭🥺
የኔ አላህ....ስንቱን ቻለኝ 🤲🤲🤲
80
13
5
4
2September 5, 2026 1.4K 15