ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 262❵ #hadith262 "አቡ ጦሪፍ ዐዲይ ኢብኑ ሓቲም አጥ - ጧኢይ(ረ.ዐ)… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 261❵ #hadith261 "አቡ ሁረይራ (ረ አ) እንዳትተላለፉት የአላህመልእክተኛ (ሰ አ ወ) አንድ ሰው የማይመለከተው ነገርመተው የሰውየው እስልምና የመዋቡ (የመስተካከሉ)ምልክት ነው። (ተርሚዝና ሌሎችም ዘግበውታል) 📋ያለፈው ክፍል👇📋 https://t.me/Hafu_posts/17524 🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 262❵ #hadith262

"አቡ ጦሪፍ ዐዲይ ኢብኑ ሓቲም አጥ - ጧኢይ(ረ.ዐ) የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ተከታዩን ሲናገሩ አድምጫለሁ ፥ በማለት አስተላልፈዋል:- "መሀላንየፈፀመና መሐላውን ከመሙላት መቆጠቡ አላህንይበልጥ ያረካዋል የሚል እምነት ካደረበት የማለበትንነገር ከመፈፀም ይቆጠብ።"

(ሙስሊም ዘግበውታል)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17538

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
🥰6❤3
July 31, 2026 2.3K 3