ኢና ሊላሂ ወዒና ኢለይሂ ራጂዑን የኡስታዝ አህመዲን ጀበል ወላጅ እናት ወደ አኼራ ሄደዋል:: የእናታችን… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

ኢና ሊላሂ ወዒና ኢለይሂ ራጂዑን

የኡስታዝ አህመዲን ጀበል ወላጅ እናት ወደ አኼራ ሄደዋል::

የእናታችን ስርዓተ ቀብርም ነገ ቅዳሜ ከዝሁር ሰላት ቡኃላ ሰናተል ጀናዛ ተሰግዶባቸው በኮልፌ የሙስሊሞች መካነ መቃብር የሚፈፀም ይሆናል

አላህ ይዘንላቸው፣ ማረፊያቸውንም በጀነተል ፊርዶስ ያድርግላቸው

ለኡስታዝ አህመዲን ጀበል እና ለመላው ቤተሰቦቹ አላህ ሰብሩን ይወፍቃቸው


🤩
Via ''ኡማ ቲቪ''
😢74💔15👍7❤2
September 4, 2026 1.4K 1 6