ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 258❵ #hadith258 "አነስ (ረ.ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፡… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 257❵ #hadith257 "ኢብኑ ዐብባስ (ረ.ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፡-ከዕለታት አንድ ቀን ከነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ኋላ ነበርኩ፡፡እንዲህ አሉኝ፡- "አንተ ልጅ ሆይ! ጥቂት ቃላቶችንአስተምርሃለሁ፡፡ የአሏህን ትእዛዝ ጠብቅ፥ እርሱምይጠብቅሃል፡፡ አሏህን ጠብቅ፥ ከፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ፡፡ስትጠይቅ አሏህን ብቻ ጠይቅ፡፡ እርዳታ ስትፈልግ በአሏህብቻ ተረዳ፡፡ ሕዝቦች…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 258❵ #hadith258

"አነስ (ረ.ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፡- "በናንተዓይን ከፀጉር የቀጠኑ፥ ነገር ግን በአሏህ መልዕክተኛ(ሶ.ዐ.ወ) ዘመን ከአጥፊ የወንጀል ክንውኖችእንቆጥራቸው የነበሩ ሥራዎችን ትሰራላችሁ፡፡"

(ቡኻሪእንደ ዘገቡት)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17477

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
💔7❤4
July 27, 2026 1.9K 4