✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨
❴Part 257❵ #hadith257
"ኢብኑ ዐብባስ (ረ.ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፡-ከዕለታት አንድ ቀን ከነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ኋላ ነበርኩ፡፡እንዲህ አሉኝ፡- "አንተ ልጅ ሆይ! ጥቂት ቃላቶችንአስተምርሃለሁ፡፡ የአሏህን ትእዛዝ ጠብቅ፥ እርሱምይጠብቅሃል፡፡ አሏህን ጠብቅ፥ ከፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ፡፡ስትጠይቅ አሏህን ብቻ ጠይቅ፡፡ እርዳታ ስትፈልግ በአሏህብቻ ተረዳ፡፡ ሕዝቦች ሁሉ ሊጠቅሙህ ቢሰበሰቡበእርግጥ አይጠቅሙህም፥ አሏህ በእርግጥ የወሰነልህሲቀር፡፡ ሊጎዱህ ቢሰበሰቡም በእርግጥ ሊጎዱህአይችሉም፥ አሏህ በእርግጥ የወሰነብህ ነገር ቢሆንእንጂ፡፡ ብዕሮች ተነስተዋል፥ ገፆችምደርቀዋል፡፡"
(ቲርሚዚይ ዘግበውታል፡፡ "ሐሰኑን ሶሒሕ"ብለውታል፡፡)
📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17457
🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
18
1July 26, 2026 2.4K 5