@gloriousfreedom2016 · 281 subscribers
I am here to 𝐄𝐦𝐩𝐨𝐰𝐞𝐫 𝐏𝐞𝐨𝐩𝐥𝐞 𝐟𝐨𝐫 𝐆𝐥𝐨𝐫𝐢𝐨𝐮𝐬 𝐅𝐫𝐞𝐞𝐝𝐨𝐦 @BirukHailemichael
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/gloriousfreedom2016Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 27, 2019per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
መጽሐፍ በኢሳይያስ 53፡11 ላይ ስለ ኢየሱስ ሲናገር “ጻድቅ ባሪያዬ በእውቀቱ ብዙዎችን ያጸድቃል” ይላል። እዚሁ ክፍል ላይ ወረድ እያልክ ስታነብ “ዘሩን ያያል እድሜውም ይረዝማል” ይላል። ይህ ዘር ሰዎችን በእውቀቱ የሚያጸድቀው የኢየሱስ ዘር ነው። ይህ እውቀት የአባትህ እውቀት ነው። የአባትህ እውቀት ብዙዎችን ለማጽደቅና ነጻ ለማውጣት ለአንተ ተሰጥቶሃል።