በ Gizye ላይ ድርጅትዎን አካውንት ከፍተው በገፆውትን ምርትዎን ለመሸጥ እንዲሁም ለማስተዋወቅና ደምበኞችን ለማግኘት:
✅ መጀመሪያ ህጋዊ መሉ ስምዎትን: ኢሜል አድራሻዎትን: ስልክ ቁጥሮትን በማስገባት አካውንቶን ይክፈቱ በዚህ ማስፈንጠሪያ በመጠቀም: https://gizye.com/signup?intent=seller&next=/onboarding
✅በመቀጠል ሲስተሙ ስልክዎትን በማረጋገጥ (ማረጋገጫ ኮድ በስልክዎ) ይልክልዎታል
✅በመጨረሻም የታደስ ንግድ ፈቃዶትን: ፎቶዎትን: እና ፉይዳ መታወቂያዎትን በማያያዝ በሲስተሙ ይልኩታል የላኩልንን ህጋዊነት አረጋግጠን ገፆውትን በባጅ ኖሮት ለደንበኞውት ክፍት ይሆናል
ምርትዎትንም ገፆውት ላይ በመለጠፍ ማስተወዋወቅ ይችላሉ🎉::
📌ምንም ዓይነት ጥያቄ ወይንም አካውንት አከፋፈት ላይ እርዳታ ካስፈለጎት ይደውሉልን ወይንም በ @GizyeOfficial ይፃፉልን!
