✅ በ Gizye የተረጋገጠ ኤክስፖርተር ለመሆን ምን ያስፈልጋል? Gizye ዓለም አቀፍ ገዢዎች ታማኝ የኢትዮጵያ አቅራቢዎችን በቀላሉ እንዲያገኙ የኤክስፖርት ድርጅቶችን መረጃ በማረጋገጥ የታመነ የንግድ መድረክ ይገነባል። የድርጅትዎ ገጽ በ Gizye ላይ እንዲረጋገጥ የሚከተሉት መረጃዎች ሊያስፈልጉ ይችላሉ፦ 🏢 የድርጅት መረጃ • የድርጅቱ ሕጋዊ ስም • የድርጅት አድራሻ • የመገኛ መረጃ • ስለ ድርጅቱ አጭር መግለጫ 📄 የድርጅት ማረጋገጫ • የንግድ ምዝገባ መረጃ • …
September 26, 2026 1.1K 5