🏢 ድርጅትዎን በGizye ላይ Claim ማድረግ ይፈልጋሉ? ድርጅትዎ በGizye ላይ ቀድሞውኑ ተዘርዝሮ ከሆነ፣ ፕሮፋይሉን Claim በማድረግ ማስተዳደር ይችላሉ። እንዴት? 1️⃣ ወደ Gizye Exporters ይሂዱ: 👉 https://gizye.com/exporters 2️⃣ የድርጅትዎን ስም ይፈልጉ 3️⃣ የድርጅቱን ፕሮፋይል ይክፈቱ 4️⃣ Claim this company የሚለውን ይምረጡ 5️⃣ የሚታዩትን የማረጋገጫ ደረጃዎች ይከተሉ ✅ Claim ከተረጋገጠ በኋላ የድርጅትዎን ፕሮ…
September 25, 2026 437