ታግሼ እንዳላልፈው ፥ ክህደት ስላጠቃኝ አበባ እሰጥ ብዬ ፥ እሾህ ስለወጋኝ ሁሉንም ለመተው ፥ ትንሽ ነው… — ግጥም ብቻ 📘 — TG.ME

ታግሼ እንዳላልፈው ፥
ክህደት ስላጠቃኝ
አበባ እሰጥ ብዬ ፥
እሾህ ስለወጋኝ
ሁሉንም ለመተው ፥
ትንሽ ነው ሚበቃኝ

By ሲራክ ወንድሙ

@getem
@getem
@paappii
❤91😢24👍8🔥4🤩2🎉1
August 27, 2026 4.9K 67