🛑 ዕቅድ + ዲስፕሊን = ምርጥ የኢንትራንስ ውጤት‼️
ይሄ ክረምት የሁሉም ተማሪ ህይወት የሚቀየርበት ነው። 9ኛ እና 10ኛ ክፍል የረሳኸውን፣ ያልገባህን ሁሉ በዚህ ክረምት ገብቶህ መጨረስ አለብህ። ከዛ የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይኖረናል። መስከረም ላይ ደግሞ 12ንቀን እየተማርን ማታ 11ን እንከልሳለን።
ከእናንተ የሚጠበቀው የምንላችሁን በዲስፕሊን ማድረግ ነው። የዛሬው ጥናት እንዴት እየሄደ ነው? የዛሬውን English ጥናት ጨረሳችሁ? የትላንትና ፈተናዎቹንስ ተፈተናችሁ? የጨረሳችሁ ልጆች ፈታ በሉ፤ ነገ እንቀጥላለን፤ ያልጨረሳችሁ አሁኑኑ በሞራል የዛሬን ጥናት ጨርሱ! ዳይ ወደ ጥናት!
@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
12
2
2August 31, 2026 1.1K 16 1