🛑 ድፍን 10 ወር አለህ አትጨነቅ!ዛሬ መጀመር ሁሉ ትችላለህ!
ተጨንቀህ የፈተና ውጤትህ ላይ 1 ማርክ መጨመር አትችልም፤ ከዛሬ ጀምሮ ከልብህ በሞራል ካጠናህ ግን ኢንትራንስ 500 ማምጣት ቀላል ይሆናል። እንዳትዘናጋ በጥናት ፕሮግራም አጥና፤ በየቀኑ ጥያቄ ሳትሰራ ሳትለማመድ አትዋል፤ አለቀ! ማለፍ ሳይሆን ጉድ የሚያስብል ውጤት ታመጣለህ።
የዛሬው ፕሮግማችን ሁላችንም English Unit 6 ፤ ስለ Vocabularyand Word Usage ነው፤ ይሄ ት/ት ለ English ብቻ ሳይሆን ለ SAT ብሔራዊ ፈተና ራሱ ወሳኝ ነው። እሱን እንደጨረሳችሁ ዕረፍት አርጉና ትላንት ያጠናነው ላይ ፈተናውን ትፈተናላችሁ።
መልካም ጥናት!
@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
36
12
4
4
3
2
2August 31, 2026 2.4K 49 3