🛑 እሁድ፡ ዛሬ ራሳችሁን የምታሳድጉበት ቀን ነው!
ትልቅ ውጤት የሚመጣው በአንድ ቀን በሚደረግ ትልቅ ጥረት ሳይሆን፣ በየቀኑ በምታደርጉት ጥረት ነው። ዛሬ የምትችሉትን ስታደርጉ ነገ ከዛሬው የተሻለ ተማሪ ትሆናላችሁ። ትንሽ ትንሽ እየተሻሻላችሁ በመሄድ ትልቁን ግባችሁን ታሳካላችሁ!
📚 የዛሬው ፕሮግራማችን Grade 10 Mathematics Chapter 3 (በጣም ወሳኝ ቻፕተር ነው)፣ Biology Chapter 3 (በጣም አጭር ነው) እና History Chapter 1 ነው (መካከለኛ ነው ርዝመቱ)። በትኩረት አጥኑ፣ የተማራችሁትን በጥያቄ ፈትኑ።
የምትፈልጉት ውጤት የሚጀምረው ከዛሬ ጥናታችሁ ነው።እመኑበት፣ ጠንክሩ እና እስከመጨረሻው ቀጥሉ!
በሉ እንጀምር! መልካም የጥናት ቀን 💪
@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
57
18
5
4
2
2August 30, 2026 5.2K 66 6