🛑 ቅዳሜ፡ ለብሔራዊ ፈተና ወሳኝ ቀን!
በውጤት ቀን የቤተሰቦችህን ኩራት አስብ። ያ ደስታ በዛሬው ጥረትህ ይወሰናል። ሰበብ የለም። በመቶ ሺዎች ከሚቆጠሩ ተፎካካሪዎችህ የምትበልጠው ቅዳሜና እሁድን ጥግ ድረስ ስትጠቀም ነው። በሙሉ ትኩረት አጥና።
ዛሬ ሁላችንም SAT Unit 5 እንጨርሳለን (በጣም ወሳኝ ነው፤ ብሔራዊ ፈተና ላይ ከ 4-6 ጥያቄ ይወጣበታል) ፤ SAT እስክትለምዱት አስቸጋሪ ት/ት ነው፤ SAT ላይ በጣም የሚያጎብዝ Game አለን "SAT Level Up" የሚባል፤ እሱንም ተጠቀሙበት። የዛሬውን ጥናት እንደጨርሰን ትላንት ያጠናነው ላይ ፈተና እንሰራለን። ቅዳሜህ መባከን የለበትም! ዳይ አሁን እንጀምር!
@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
35
27
11
7
5
3
2August 29, 2026 6.3K 84 5