ቅዳሜን በዲስፕሊን መጠቀም ግዴታ ነው‼️ ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጋ ተማሪ በየአመቱ ብሔራዊ ፈተናን ይፈተናል፤… — FutureX — TG.ME

🛑 ቅዳሜን በዲስፕሊን መጠቀም ግዴታ ነው‼️

ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጋ ተማሪ በየአመቱ ብሔራዊ ፈተናን ይፈተናል፤ 30ሺው ብቻ ወደ ዩኒቨርስቲ ያልፋል። በውጤት ያ ደስታ በዛሬው ጥረትህ ይወሰናል። ሌሎች ቅዳሜና እሁድን ፈታ ሲሉበት አንተ ደግሞ ጥግ ድረስ ትጠቀምበታለህ። ከዛ ማለፍህ ይረጋገጣል።

ዛሬ ናቹራሎች G-9 Bio Unit 5 እና ሶሻሎች G-9 His Unit 7 & 8 እናጠናለን። እነሱን አጥንተን እንደጨረስን ትላንት ያጠናነው ላይ ጥያቄ እንሰራለን። አደራ ቅዳሜህ እንዳይባክን፤ ቀኑን ሙሉ በሙሉ ተጠቀምበት።

@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
👍31❤17🆒3
August 15, 2026 9.3K 39 4