በዚህ ክረምት ✅ ዕቅድ + ዲስፕሊን = ምርጥ ውጤት‼️ ይሄ ክረምት የሁሉም ተማሪ ህይወት የሚቀየርበት ነው።… — FutureX — TG.ME

🛑 በዚህ ክረምት ዕቅድ + ዲስፕሊን = ምርጥ ውጤት‼️

ይሄ ክረምት የሁሉም ተማሪ ህይወት የሚቀየርበት ነው። 9ኛ ክፍል የረሳኸውን፣ ያልገባህን ሁሉ በዚህ ክረምት ገብቶህ መጨረስ አለብህ። ከዛ ወደ 10ኛ ክፍል እንቀጥላለን። መስከረም ላይ ደግሞ 12ንቀን እየተማርን ማታ 11ን እንከልሳለን።

ከእናንተ የሚጠበቀው የምንላችሁን በዲስፕሊን ማድረግ ነው። የዛሬው ጥናት እንዴት እየሄደ ነው? የትላንቱን ፈተና ጨረሳችሁ? የዛሬውን Bio እና Geoስ? የጨረሳችሁ ልጆች የሚገርም ፊልም እንጋብዛችኋለን፤ ያልጨረሳችሁ አሁኑኑ በሞራል የዛሬን ጥናት ጨርሱ! ዳይ ወደ ጥናት!

@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
❤12🔥10👍4🤝1
August 14, 2026 8.3K 43 3