የቀረህን ጊዜ ተጠቀምበት! አልረፈደም‼️ የዛሬው SAT በጣም ወሳኝ ነው‼️ ነሀሴን 7 ቀን ገፍተናል። ምንም… — FutureX — TG.ME

🛑 የቀረህን ጊዜ ተጠቀምበት! አልረፈደም‼️ የዛሬው SAT በጣም ወሳኝ ነው‼️

ነሀሴን 7 ቀን ገፍተናል። ምንም ያልጀመራችሁ ልጆች ገና ነኝ ብላችሁ አትጨነቁ ከእናንተ የሚጠበቀውን ሁሉ አርጉ፣ ከዛ ፈጣሪ ያግዛችኋል። ብዙ ልጆች የኢንትራንስ ውጤት ሲመጣ የሚቆጫቸው ጊዜዬን ብጠቀም ኖሮ ብለው ነው። እስካሁን ካልጀመርክ ጀምር!አልረፈደም‼️

የዛሬው ፕሮግማችን ናቹራሎች SAT Unit 4 ፤ ሶሻሎች SAT Unit 4 እና Geo Unit 6 ነው። ዛሬ SAT ስለ Passge ነው፤ በብሔራዊ ፈተና SAT ላይ8 ጥያቄ በላይ ይወጣል (English ላይ ራሱ ከ 10 በላይ የ Passge ጥያቄ አለ)፤ Unit 6 Geo ከ 3-5 ጥያቄ በላይ ይመጣል፤ ስለዚህ ሁለቱም ቻፕተሮች ወሳኝ ናቸው። በፕሮግራም የምታጠኑ ሁሉ በርቱ ይሄን ክረምት በአግባቡ እየተጠቀማችሁ ነው።

መልካም ጥናት!
@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
❤37👏5👍4🔥3🤝2
August 14, 2026 8.9K 43 3