ጥያቄ በደምብ ስራ! ከዛ ከ 500 በላይ ግድ ነው! የትላንቱ Biology እና Eco ወሳኝ ፈተና ተጠናቋል?… — FutureX — TG.ME

🛑 ጥያቄ በደምብ ስራ! ከዛ ከ 500 በላይ ግድ ነው!

የትላንቱ Biology እና Eco ወሳኝ ፈተና ተጠናቋል? ውጤትህ ምንም ይሁን፤ ተፈትነህ፤ Correction አይተህ ስህተትህን እወቀው፤ ከዛ ቀጣይ አመት ድጋሚ ከልሰን የብሔራዊ እና የሞዴል ፈተና ስንሰራበት መቼም አትረሳውም፤ ለዋናው ፈተና ገብተህ ምርጥ አርገህ ትሰራዋለህ።

የዛሬውን Phy እና His ጥናት  ካልጨረስክ አልጋው እንዳይነካህ! የወደፊት ህይወትህ በዚህ ጥንካሬ ላይ የተመሰረተ ነው! ተራ ጥረት ተራ ውጤት ያመጣል። ኢንትራንስ ማለፍ ወይም ከ 500 በላይ ማምጣት ከፈለግክ ይሄንን ክረምት በሞራል ተዘጋጅ‼️

ለጨረሳችሁ መልካም የዕረፍት ለሊት🙏
@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
❤27🔥7👍5
August 13, 2026 8.6K 30 1