መዘናጋት የለም! ዲስፕሊን በዚህ ክረምት ግዴታ ነው‼️ ዛሬ የ 9ኛ ክፍል Phys Unit-6 እና His… — FutureX — TG.ME

🛑 መዘናጋት የለም! ዲስፕሊን በዚህ ክረምት ግዴታ ነው‼️

ዛሬ የ 9ኛ ክፍል Phys Unit-6 እና His Unit-6 እናጠናለን። ከዛሬው Phy ት/ት ከ 2-4 የብሔራዊ ፈተና ጥያቄዎች ይወጣል፤ ከ Hist ት/ት ደግሞ ከ 2-3 የብሔራዊ ፈተና ጥያቄዎች ይወጣል። አጥንተን ስንጨርስ እረፍት አድርገን ትላንት የተማርነው ላይ ፈተና እንሰራለን።

ሞራል ከፍ ዝቅ ይላል፤ ዲሲፕሊን ግን ዘላቂ ነው። አሁን የምትለፋው እያንዳንዱ ልፋት ተጠራቅሞ ቀጣይ አመት ወደ ዩኒቨርሲቲ ያስገባሀል። ውጤትህን የሚወስነው እስከዛሬ በነበረህ ጉብዝና/ስንፍና ሳይሆን፤ በዚህ ክረምት በሚኖርህ ጥረት ነው። ዳይ ወደ ጥናት!

@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
🔥22❤20👍9👏3🙏3🎉2
August 13, 2026 8.9K 49 2