🛑 ቤተሰብህን ታኮራለህ በርታ!💪
ለቤተሰብህ መስዋዕትነት የሚመጥን ተማሪ ሁን። እነሱ የደከሙት አንተ ተራ ተማሪ እንድትሆን ሳይሆን የቻልከውን ሁሉ እንድታደርግ ነው። ተራ ተማሪዎች ሲደክማቸው ያቆማሉ፤ ቆራጦች ግን በድካም ውስጥ ያልፋሉ።
ዛሬ ናቹራሎች Grade 9 Biology Unit 4 እና ሶሻሎች Grade 9 Economics Unit 5 እና 6 እናጠናለን፤ የዛሬን ጥናት እንደጨረሳችሁ፤ የትላንቱን Eng ፈተና ተፈተኑ። ዛሬ ከፍተኛ ጥረት ካንተ ይፈለጋል፤ ሌሎች ክረምቱን ሲያርፉ፣ ሲዝናኑ አንተ ጥረትህን ጨምር፤ እያንዳንዱን ሰከንድ ተጠቀም። ከዛ መስከረም ላይ በኮንፊደንስ 12ን ትጀምራለህ! በርታ የሚባክን ጊዜ የለም!
@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
52
8
6
4
2August 12, 2026 9.6K 36 6